ሰላም ለፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ብቻ አሁን በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ የሚገኙ አብዛኛዎቹ መዝሙራት አለም ላይ ከምንሰማቸው የዘፈን ዜማዎች ጋር በጣም ተመሳሳይነት አላቸው። እናም በአለሙ ካለው ዘፈን ከምናገኘው የስጋዊ ደስታ መዝሙሮቹ በምን ይለያሉ??? (በተለይ concert ተብሎ የሚቀርቡ መዝሙራት) እናም ለመንፈሳዊ ህይወት ምን ያህል ይረዳሉ ብላቹ ታስባላችሁ??? Dance for jesus የሚሉም እንዳሉ ሰምቻለሁ ይሄስ እንዴት ይታያል??? ከላይ ያልኳቸውስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው ወይ???? አመሠግናለሁ ! 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Dec 02, 2020የትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ነው እግዚአብሔርን(ክርስቶስን) በኮንሰርት እና በአለማዊ የጭፈራ መሳሪያዎች አመስግኑ ሚለው?😏 ምንም ሚረዳው ነገር የለም ባይ ነኝ ከመጮህ በስተቀር
Dec 03, 2020