Anonymous
#health
lexekore fit mn aynet memelesha mefthe tawkalachu plz nigerugn Amesegnalew!!
Dec 02, 20204 engagements
lexekore fit mn aynet memelesha mefthe tawkalachu plz nigerugn Amesegnalew!!
Dec 02, 2020ከፅሐይ ብዛት የመጣ ወይም ደግሞ ከአንዳንድ ህመሞች የመጣ የቆዳ መጥቆር ከሆነ በተፈጥሮ እንክብካቤ ወደ ቀድሞ መመለስ ይቻላል።በተለይ በአንቲኦክሲዳንት የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ መጥቆርን ብቻ ሳይሆን መሸብሸብንም ለመቀነስ ይረዳል።ቲማቲምን በዋናነት መጥቀስ ይቻላል።ሌላው ሎሚ ፊትን ለአስር ደቂቃ ተቀብቶ አቆይቶ መታጠብ ወይም ኩከምበር ና ድንችን አደባልቆ በመፍጨት ወፈር ያለ ፈሳሽ በማዘጋጀት ለሰላሳ ደቂቃ ተቀብቶ በማቆየት ፈካ ያለ ፊት እንዲኖረን ማድረግ ይቻላል።እነዚህን ስንጠቀም በሳምንት ከሶስቴ በላይ መጠቀም አይኖርብንም።
Dec 04, 2020I was gonna say you should feel proud with your skin mnamn but ik how being with a dark skin can affect you socially. There are many glutathione rich creams that decrease melanin production and make your skim whiter. You can find them in pharmacies just ask
Dec 03, 2020beftsum affect ayaregm!
Dec 05, 2020Lemon mask or tomato especially if its sunburn 👌
Dec 03, 2020