Anonymous
#other
የፊየል ቆዳ ወይስ ሌጦ ነው ሚባለው? የበሬ እና ግመልስ?
Dec 02, 20206 engagements
የፊየል ቆዳ ወይስ ሌጦ ነው ሚባለው? የበሬ እና ግመልስ?
Dec 02, 2020ቆዳ=ጥሬ እቃው (raw input) ሌጦ= የለፋ ቆዳ/ ለሚፈለገው ስራ ዝግጁ የሆነ ነው። ከእንስሳቱ ሳይሆን ያለበት የምርት ደረጃ ነው። ከነ ፀጉሩ ምናምን የመጣው እና ፀጉር ምናምኑ ተልጎ ለምርት ዝግጁ የመሆን ጉዳይ ነው
Dec 03, 2020wow I never knew that 🤔 thanks man
Dec 03, 2020Fiyel ena gimel -leto nw Bere -koda nw
Dec 03, 2020Koda le berena lam new... Leto le beg n fyel
Dec 03, 2020