I want to read some books about Ethiopia history. so please anyone, can share me the name of the book to buy?, like if it is tells about before 3000 years ago and also before that. Is there any PDF also about Ethiopian history? please send it!! Thanks 😘
Dec 02, 2020✍ፍስሀ ያዜ 💪 በእውነት አባቶቻችን እንዴት ብልህ እና ጀግኖች ነበሩ! አንዲት ስንዝር መሬት ለጠላት አሳልፈው የማይሰጡ ፤ ግብፅን፣ ሱዳንን እና ሱማሊያን ያስገበሩ ፤ ፋርስን ተዋግተው ያሸነፉ፤ የግሪኮቹ ሆሜር እና ሄሮዱተስ ያወደሷትን የተቀኙላትን ሀገር የገነቡ ወርቃማ የኢትዮጵያ ልጆች። 😭 አባቶቻችን አጥንታቸውን እና ደማቸውን የገበሩለትን የአገሩን መሬት እየሸነሸነ የሚሸጠው እና በሌኒንና ማርክስ የግራ ዘመመ ርዕዮተ አለም ተጠምቆ ሀገሩን የበታተነውን ትውልዱን እርስ በእርስ የሚያባላውን የ60ዎቹን ትውልድ ቢያዩ እንዴት ያፍሩብን ይሆን? 😭የራሳችንን ጥለን የምዕራባውያንን ባህል መከተል እንደ ስልጣኔ የምንቆጥረውን የዚህ ዘመን የዘቀጠ ትውልድ ቢያዩ እንዴት አንገታቸውን ይደፉብን! . . . 👉አገራችንን እንወቅ ታሪክን እናንብብ 👉የመፅሀፉ ሁለተኛ ክፍል "ካልተዘመረለት እያሱ እስከተዘመረለት ኢህአዴግ" የሚል ነው። በቅርብ ቀን ይጠብቁ! 👉ደራሲው "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ" በሚል መፅሀፉ እናውቀዋለን። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Dec 02, 2020