የሰንበት ትምህርት ቤት መማር በማንኛውም እድሜ መጀመር ይቻላል? እንደ ዘመናዊ ትምህርትስ የመመዝገቢያ ወቅት አለው ወይስ በማንኛውም ግዜ መቀላቀል እችላለሁ ?
Dec 01, 2020በማንኛውም እድሜ ይቻላል ያው የምትገባበት ክፍል ይለያያል እንጂ ማለት ወይ ታዳጊ ወይ ወጣት ክፍል ትመደባለህ እንደ እድሜህ እና ደግሞ በማንኛውም ጊዜ መግባት ትችላለህ የበለጠ ለማወቅ ቅርብ ያለ ደብር ሄደህ ጠይቅ
Dec 02, 2020