Anonymous
#entertainment
#other አማርኛ ፈልሞችን የምትከታተሉ እስክ የጥክት ፍልሞችን ርዕስ ንገሩኝ የፍቅር ያልሆኑትን ለምሣሌ ያዬሁት 3ተኛው ዓይን፣ ወደ ኃላ፣ አባት ሃገር አይነቶችን ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ ?
Dec 01, 202013 engagements
#other አማርኛ ፈልሞችን የምትከታተሉ እስክ የጥክት ፍልሞችን ርዕስ ንገሩኝ የፍቅር ያልሆኑትን ለምሣሌ ያዬሁት 3ተኛው ዓይን፣ ወደ ኃላ፣ አባት ሃገር አይነቶችን ልትጠቁሙኝ ትችላላችሁ ?
Dec 01, 2020ወደ ገደለዉ
Dec 02, 2020ተፈጣሪ
Dec 02, 2020Amharic film mayet efekegalew gn moralu yelegnm sasebew dekem yelegnal 😂 esti mekerugn
Dec 02, 2020Atfred
Dec 02, 2020Tefetari. 10sir.insaro.bamakash
Dec 08, 2020ግራና ቀኝ
Dec 02, 2020ቁራኛዬ ኢትኤል ህዳር are 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Dec 02, 2020Wetat be97, lamba , 79,
Dec 02, 2020i think wusane,tefetari
Dec 02, 2020