Anonymous
#business
ሰላም በቅርቡ የስራ ለውጥ ኣደረኩ እናም ኣሁን እየሰራሁበት ያለው ስራ ከድሮ ስራዬ ገቢው ይቀንሳል። ግን ሁሉ ጊዜ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ከሰኞ እስከ ኣርብ ከ 11 ሰኣት ጀምሮ እረፍት ነኝ። እናም በእረፍት ሰኣቴ ምን ብሰራ ገብዬን ማሳደግ እችላለሁን። ኣመሰግናለሁ።
Nov 30, 202013 engagements
ሰላም በቅርቡ የስራ ለውጥ ኣደረኩ እናም ኣሁን እየሰራሁበት ያለው ስራ ከድሮ ስራዬ ገቢው ይቀንሳል። ግን ሁሉ ጊዜ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ከሰኞ እስከ ኣርብ ከ 11 ሰኣት ጀምሮ እረፍት ነኝ። እናም በእረፍት ሰኣቴ ምን ብሰራ ገብዬን ማሳደግ እችላለሁን። ኣመሰግናለሁ።
Nov 30, 2020Inbox me
Dec 01, 2020What additional skills hv u got? we can't decide out of the blue 🤷♂
Dec 01, 2020I'm graduated by electrical engineering
Dec 01, 2020Sell fast foods on corners.
Dec 01, 2020Ethiopia wst nash ayedal😳😳😳 Ka 11 seat behola tadiya ya mn sera nw 🤔🤔🤔
Dec 01, 2020Sigibgib junta😎
Dec 01, 2020