ሰላም ሰዎች እኔ ሴትን ማውራት አልችልም ላወራ ስል ያልበኛል ይጨንቀኛል ምናምን እና ግን አንዲትን ልጅ በጣም ወደድኳት ክፍል ውስጥ እየመጣች ታወራኝ ነበር ግን በሰአቱ ስለትምህርት ብቻ ማሰብ ስለምፈልግ ላለመቅረብ ወሰንኩ እና አሁን ክላስ ተዘግቷል በዛ ላይ ፈተና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ስለሷ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ላብድ ደርሻለው እና ምን ላድርግ
Nov 29, 2020Arfeh atna
Nov 30, 2020