Telegram ley yehone group ale Ena eza group ley atse minilikn yemiyatelesh tsuf sitsifu ayche And replay setehuachew endi yemil "ተሻለ ሊያስብ የሚችል ሰው ብዬ ማሰበው ለሰዎች ፖዘቲፍ ሳይድ ክሬዲት የሚሰጥ ነው። አሜሪካ ውስጥ እነ ቶማስ ጄፈርሰን እና ጆርጅ ዋሽንግተን የመሰለ ጥቁሮችን በባርያነት ያሰቃየ በታሪካቸው የለም። ከፍሎይድ ግድያ ቡሃላ ሃውሎቶችን ማፍረስ ሲጀምሩ የነሱን ግን አልነኳቸውም ጥቁሮቹ። ለምን ሲባል ዛሬ ላለችው አሜሪካ የነሱ አስተዋፅኦ የጎላ ስለሆነ ተብሎ ስለሚታሰብ። አባቶቻችን ኣላጠፉሞ ማለት አይቻልም። ካጠፉት ይልቅ የሰሩት ስራ ግን የሚያስጨበጭብ ነው። ለነሱ ክሬዲት መሰጠት ደግሞ ጤነኝነት ነው ብዬ አስባለው። ሚኒሊክ ጡት ቆረጡ ከማለት ይልቅ ሚኒሊክ የዛሬዋን ኢትዮጵያ shape map ቦርደር ሰጡ ለዚህም ክብር ይገባቸዋል ብንል ጤነኝነት ነው ብዬ ነው ማስበው። ይሄ ሃሳቤ ነፍጠኛ የሚያስብለኝ ከሆነ አዎ ነኝ።" Kedekikawoch buhala ke group wust asotugn esti enantew firedugn yatefahut tifat ale ende
Nov 29, 2020Sijemer minilik tut alkoretem its conspiracy theory
Nov 30, 2020