ሰላም ጓዶች እድሜዬ 20 ሲሆን የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና physically ትምህርት ከተዘጋ በኋላ ከ67 ወደ 80 kg ጨምርያለው እና ይሄ ደግሞ ከጓደኞቼ ጋር ያለኝን ግንኙነት እያወከብኝ ነው በተለይ ደግሞ ከሴቶች ጋር ሳወራ ያለመፈለግ ስሜት ይሰማኛል እንዲሁም confidence በጣም እያሳጣኝ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ? ለመቀነስ ሞክር ምናምን እንዳትሉኝ እሱን እየሞከርኩ ነው በዋናነት አሁን ባለኝ physical እንዴት በራስ መተማመኔን ማሳደግ እንደምችል ምከሩኝ Please 🙏Help me out
Nov 29, 2020My lovely panda ❤ yemn confidence matat new? Ere feta bel mnm confidence miyasata nger endalhone ewk eshi belto masmesgenm 1 nger new😊
Nov 29, 2020