የሆን ልጅ አለ። እኔና እሱ ጓደኛሞች አይደለንም ግን አንድ አይነት ጓደኞች አሉን። አንድ ላይ የሆነ ቦታ ሁላችንም ስንገናኝ ሰላም ይለኛል ከኔ ጋር ለማውራት ይሞክራል ግን እኔ ቀና ብየ አይኑን ማየት ይከብደኛል። ስለፈልፍ ቆይቸ እሱን ሳይ ፀጥ እላለው። ሁሌ እንደዚህ ሁኜ ሲያየኝ የጠላሁን ወይ የናኩት እንዳይመስለው ፈራውኝ። እንዴት ብየ ላስተካክለው ወይ እንዴት አርጌ ልንገረው?
Nov 29, 2020Atingeriw techawach nesh meselegn enen anagrign
Nov 29, 2020