ሰላም እንዴት ናችሁ በኢትዮጵያ ዉስጥ አጭር የ ሱፐር ፖወር ፊልም ለመስራት ዝግጅት ላይ ነበርኩኝ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶ አልቋል ነሀገሬን የቀድሞ የሀይል ጥበብ በአጭር ፊልም ለመግለፅ ማለት ነዉ ነገር ግን አሁን አብዛኛው ሰዉ እየተቃወመኝ ነዉ ማንም አንቀበልህም - አትልፉ - ተረት ተረት ለምን ትነግረናለህ እያሉኝ ተቸገርኩኝ እባካችሁ አስተያየታችሁን እፈልጋለዉ ... ልስራዉ ወይሰሸ አልስራዉ ( ፊልሙን ለመስራት ሙሉ አቅም አለኝ ጥሩ ቡድንም እንዲሁ ) ነገር ግን ገና ከአሁኑ የሰዉን ምላሽ መቋቋም እየከበደኝ ነዉ 😔 ምን ትሉኛላችሁ ?
Nov 28, 2020Yemesrat akm kaleh lmn atserawm. Swoch eko mejemeria hulunm yweksalu keza gn final result tru kehone kemanm kedmew yemiyachebechbulh enesu nachew. Adera arif argeh sraw
Nov 29, 2020