ጓደኞቸ የቻት ልምዳችሁን አካፍሉኝ ከሰፈር አካባቢ በጣም የምወዳት ልጅ አለች She is My Crush እና ልተዋወቃት ፈልጌ ሚመች አጋጣሚ አላገኘሁም ነበር እና በቻት ልተዋወቃት ፈልጌ ስልኳን ሳጠያይቅ ስልኳ አለኝ ሚል ጠፋ አንድ ልጅ ግን የ እህቷን ስልክ ሰጠኝ እህቷ ከሷ በግምት 3 ወይም 4 አመት ብትበልጣት ነው እና እንዴት አድርጌ ነው ታላቅ እህቷን አውርቸ የምወዳትን ልጅ ስልክ እንድሰጠኝ ወይም እንድታስተዋውቀኝ ማደርገው መቸም ታናሿን ፈልጌ ከታላቋ ጋር እንዴት ማውራት እንዳለብኝ ስለጠፋኝ ነው ተባበሩኝ Thanks
Nov 27, 2020በሁአላ ታላቅየውን ነካክተህ እህትሽን ስትላት ሆድ እንዳይብሳት አርፈህ የትንሽየዋን ስልክ ፈልግ
Nov 28, 2020