መጽሃፍ ቅዱስ ዮሐንስ ምዕራፍ 2 ቁጥር 11 ላይ "ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።" ይላል ነገር ግን ክርስቶስ በህጻንነቱ ለእናቱ ድንግል ማርያም ተአምራት ያደርግ እንደነበር የሚነገረው ከምን የመጣ ነው?
Nov 26, 2020የተአምራቱ መጀመርያ የተባለው ከተጠመቀ በኋላ ያደረገው የመጀመርያ ተአምር ስለሆነ ነው። ከዛ በፊት ሰዎች በርሱ ያምኑ ዘንድ አልነበረም ተአምራትን ያደርግ የነበረው ይልቁንም በእለት ተእለት ነሮ ውስጥ ከቸርነቱ የተነሳ ለሰዎች በመራራት ድንቆችን ያደረግ ነበር እንጂ
Nov 27, 2020