ለፕሮቴስታንት ወዳጆቼ አንድ ጥያቄ ነበረኝ። ማርቲን እና ካልቪን በስፋት ካስተማሯቸው አሁን ላይ five pillars of protestantism ተብለው ከሚታወቁት ትምህርቶች ውስጥ አንዱ መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው ትምህርት ነው። የኔ ጥያቄ አንድ መጽሃፍ ቅዱስን ብቻ ነው የማነበው (በሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ወይም ትውፊት አላምንም) የሚል ሰው የመጽሃፍ ቅዱስን ምንነት የሚይዛቸውን መጻህፍት ብዛት እና በነማን የተጻፉ መሆን በምንድን የሚያውቀው? በቀላሉ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ትክክለኛው መጽሃፍ ቅዱስ እነዚህ እነዚህን መጻህፍት የያዘ ነው ተብሎ እስካልተጻፈ ድረስ በምን መወሰን ይችላል? የሚል ነው አመሰግናለሁ።
Nov 26, 2020Canon bilew yekedimo abatoch maletim 3rd century yasikemetuachew nachew 66 keza buhala yalut 8 weym 15 be 1536 yetechemeru nachew . Wanaw gn 66 tebilew yetekemetut eris beirs yemayigachu nachew . Ena yetetechemrutin metshaft ayihudochu enkuan ayikebeluachewm .
Nov 27, 2020