i jst don know hw am gonna start አጠር ladrgewna.. ማለት በቃ ልጁን በጣም ነው ምወደው in case ov ma fam ለ2yr ድሬ ነበርኩ l saw him ያው አንድ ት*ት ስለነበርን he was grd 7 እና እኔ 6ነበርኩ እና ገና ሳየው ማውራት አልችልም ዝም ብዬ እሮጥ ነበር መንገድ እቀይር ነበር blabla..ፍርሀት ነው በሚለው ራሴን አፅናንቼ ነበር ከዛ ወደ አአ ተመለስኩ.. everything was gone well till i saw him again 11&12 አአ ለመማር መጣ i feel like እኔንጃ የሆነ ነገር ተሰማኝ 12 እንደነበረ ማውራት ጀመርኩ ለመድክ ወይ ምናምን ከዛ univ ገባ ሳላየው መዋል አልቻልኩም and then i started writing diary ከዛ እኔም ግቢ ስገባ እንደምንም ብዬ የ fb ስሙን ፈልጌ ማውራት ጀመርን በዛን time relathionship መጀመር ስለማልፈልግ i don wanna to hv his number and መደዋወል and talk on telegram or sth else..but he send me out his number and forced me to called him እና ማውራት ጀመርን ምናምን በጣም እየወደድኩት በትምርቴም ውጤቴ እየወረደ መጣ እና ወደራሴ መመለስ እንደሚገባኝ ጓደኛዬ ነገረችኝ then እየወደድኩት ignore ማድረግ ጀመርኩ covid ወደቤት ሲመልሰን ግን እንደገና ማውራት ጀመርን አሁን ወደራሴ ስመለስ ግን አብረን መሆን እነደማንችል ሲገባኝ relation ሳንጀምር በፊት ቀድሜ ማውራት እነደሌለብን በቃ መደዋወልም እንደሌለብን ነግሬው ተለያየን ምክንያቱም ሀይማኖታችን የተለያየ ነው ላላገኘው ለምን ራሴን አደከማለሁ ግን በጣም ልዪ ሰው ነው አዛኝ ነው + ሀይማኖተኛ ነው ማለት በጣም አማኝ ነው እሱም አኔም በእምነታችን ድርድር የለንም so እንደማንገናኝ አውቀን ተለያየን አሁን እኔ 3rd yr ነኝ እሱ ደግሞ ዘንድሮ ይመረቃል ግን ሰውን ከራስሽ/ህ በላይ ወደሽ/ህ ታውቂያለሽ?? እኔ ከማንም በላይ even ከራሴ በላይ ነው የምወደው ግን በእምነቴ ቀልድ አላውቅም + ስለወደፊቴ ሳስብ ያስፈራኛል 10 አመታትን በልቤ ውስጥ አለ ከሱ ሌላ ወንድ ያለ አይመስለኝም ግን ከተለያየን 3ወር አልፎናል የሂወቴ ትልቁ ስህተቴ የዛሬ 10 አመት 6ኛ ክፍል እሱን ያየሁ ጊዜ ነው pls help me out i want to forget him through ma life እንዴት ልርሳው በቃ እርስስስት ማድረግ ነው ምፈልገው plssss give me some advice ..bzw he's orthodox and um muslim
Nov 26, 2020Atiro endezih kehone sirezim asebkut😰 Lemangnawm le mersat eko haymanotachuh melyayaetu beki nw adel lela mn tifelgyalesh degmo belive me kesu yebelet nw mitagebiw esh don't worry alah lanchi yalew yetim ayhedim I'm Orthodox btw
Nov 27, 2020