Hey guys , It is urgent ,Is there anyone who've heard out phone number to contact red Cross in mekele , thanks in adance...
Nov 26, 2020I was wondering mekele wust internet sera ende wys lela bota nw yalehew? It's urgent please
Nov 26, 2020Hey guys , It is urgent ,Is there anyone who've heard out phone number to contact red Cross in mekele , thanks in adance...
Nov 26, 2020I was wondering mekele wust internet sera ende wys lela bota nw yalehew? It's urgent please
Nov 26, 2020የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአሁኑ ወቅት ቤተሰቦቻቸው በትግራይ ክልል የሚገኙ ወገኖችን ለማገናኘት አስቀድመው ካሳወቋቸው ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ቁጥሮችን ይፋ አደረጉ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በቀድሞዎቹ ቁጥሮች 09 43 12 22 07 እና 0115 52 71 10 መረጃ እየተቀበሉ የቆዩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ነገር ግን እነዚህ ስልክ ቁጥሮች በርካታ ጥሪዎች እያስተናገዱ በመሆናቸው መረጃ ሰጪ ወገኖች እየተቸገሩ በመሆኑ፤ ችግሩን ለመቅረፍ ተጨማሪ ስልክ ቁጥሮችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ተጨማሪዎቹ ቁጥሮችም፡- 09 80 19 27 06 እና 09 80 19 27 09 ናቸው፡፡ @amharictutorialclass @amharictutorialclassbot
Nov 26, 2020It's okay to feel like that it's the age and all And also try to divide ur attaintion in to other things than these thoughts u have read , listen to music and have fun
Nov 26, 2020ጥቆማ #ሼር በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ዘመዶቻቹ የጠፉባችሁ(የት እንዳሉ የማታውቋቸውን) ሰዎች ደህንነት ለማወቅ ከላይ በተቀመጠው የቀይ መስቀል ስልክ ደውላችሁ መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል። የስልክ መስመሮቹ ከሚደውለው ሰው ብዛት አንፃር ሊጨናነቁ ስለሚችሉ ደጋግመው ይሞክሩ። ስልክ ቁጥሮቹ: +251943122207 +251115527110 ናቸው። Forward በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ! @coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
Nov 26, 2020