Anonymous
#business
Admins pls approve , it's urgent ❗️ የ17 አመት ስራ ፈጣሪ ነኝ እና በቅርቡ የጀመርኩት የቢዝነስ project ነበር እና ለስራ ማስጀመሪያ ( capital ) ወደ 25ሺ የኢትዮጵያ ብር ያስፈልገኛል ። እና የምታውቋቸው Investors ካሉ ወይም ደግሞ investor ማግኘት የምችልበት መንገድ ጠቁሙኝ ? 🔺ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 25, 20206 engagements