Anonymous
#personal
ብዙዎቻችን በህይወታችን ተስፋ የቆረጥንበት ወይም ህይወታችንን አምርረን የጠላንበት አጋጣሚ ተፈጥሮብን ያውቃል ብዪ አስባለሁ ።ነገሩ ምንም ይሁን ምን ግን ከዛ ሁኔታ እንድንወጣ ያገዘን ነገር ወይም የተጠቀምንበት መንገድ ምን ይሆን? የናንተስ? እኔ በነዚህ ጊዜአት የአምላክን እርዳታ ነበር የምጠብቀው : በተጨማሪም እራሴን ከሰዎች አርቅ ነበር😔
Nov 25, 202011 engagements