Admins pls approve 😉 Hi guys ene keteyekut tyake lay sdb endalay adera pls Tyakeye Protestantoch mariam atamaldm tlalachu eshi asayugn ena Christmas takebralachu alu tadya be 29 mtakebru keyet aytachu nw lelaw demo mndn nw keza church alehedm eyalachu ahun wede 3000 yemihon tekefaflachual ena yemecheresha egziabher yamaldal milewm bemndn nw meteredut malet yamaldal blachu nw kehone nu ena asredugn
Nov 25, 20201, Mariyam tamaledalch yalkbten mekniyat sayagn 2, chrismas is a tradtional holiday celebrate biderg aygodam yhen yahel lemn akebrachu miyasbel ngr aydelm tradtionu demo ye cherstosn weldet makber nw so why not? 3, mekfafel yalkew demo hulum gar yale nw as such ye protestant chgr becha aydelm bible laym bezu be astemro yetkfafelu gn and lay yehonu churchoch mayt yechalale 4, amlak yemaldedal telalachu yalkew demo ega sanhon kebur ye geta kal nw minagrew -ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። ትንቢተ ኢሳይያስ 53 : 12 -ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ወደ ዕብራውያን 7 : 25 -የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 34 -ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ትንቢተ ኢሳይያስ 59 : 16 -አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2 : 5
Nov 25, 2020