#education
ብዙ ሞክሬ ስላቃተኝ ነው እዚ የመጣሁት። ታታሪ ነኝ። እማራለው፣ እሰራለው፣ እፈጥራለው፣ እተጋለው። ግን ወፍ ስራዬን አይቶ ከማገዝ ባላየ ላሽ ቢል ነው ሰው ሙዱ። እና የኔ ጥያቄ የሰው ጭንቅላት እንዴት ነው ሚፈከሰው (fix ሚደረገው) ነው?
Nov 24, 20208 engagements
ብዙ ሞክሬ ስላቃተኝ ነው እዚ የመጣሁት። ታታሪ ነኝ። እማራለው፣ እሰራለው፣ እፈጥራለው፣ እተጋለው። ግን ወፍ ስራዬን አይቶ ከማገዝ ባላየ ላሽ ቢል ነው ሰው ሙዱ። እና የኔ ጥያቄ የሰው ጭንቅላት እንዴት ነው ሚፈከሰው (fix ሚደረገው) ነው?
Nov 24, 2020ማድረግ ያለብህ ነገር እንደዚ አይነት ነገርን የሚያበረታቱ Website ላይ ስራህን ለማስተዋወቅ ሞክር እናም በዞን ደረጃ እንዴት ስራህን ማቅረብ የምችልበትን መንገድ Information ጠይቅ።
Nov 25, 2020I don't get ur question clearly, pls
Nov 25, 2020ሰሪ ቤት ወስደህ
Nov 25, 2020be reasonable price mifeks kawek asawkegne pls
Nov 25, 2020mifeks sew ale enda 😂
Nov 25, 2020kaltefekesema hard new
Nov 25, 2020