The Bible Clearly says ዘፋኝ የጌታን መንግሥት አይወርስም But is listening to it a sin? 🙄 Music can make you a better human being eko, specially if it is music's by 2pac, Nas, specially NF and motivational singers like this ones. Is listening to music a sin if doesn't affect your spiritual life? Eski share your thoughts
Nov 24, 2020ዘፋኝ ለምን የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ምክንያቱም የሚለቀው ዘፈን መጥፎም ሆነ ጥሩ አላማው መንፈስን ማስደሰት ነው እኛም የምንሰማው ለዚ ነው ። ነገር ግን ነፍሳችን ልትደሰት የሚገባት ሰለ ፈጣሪያችን በማሰብ:ከሞት በሁዋላ ስለሚኖረን ሂወት በማሰብ ነው ዘፈን ከነዚህ ያዘናጋናል። እንዲሁም ሁሌም እየተደሰትን መኖር የለብንም አንዳንዴ ስለ ሀጢአታችን እያሰብን ማዘንና መተከዝ አለብን ። ጥሩ መልእክት ያላቸው አሉ ለተባለው በርግጥም አሉ ግን እነሱ እንደውም ሰይጣን ዘፈን ሀጢአት አይደለም ለማለት የፈበረካቸው ነው የሚመስለኝ ይሄ የኔ እይታ መሆኑ ይሰመር በት ❤️❤️❤️ 🎓ትንቱን
Nov 25, 2020