Why does one say to his ex girlfriend that his current girlfriend is just a friend when she ask him about it?
Nov 24, 2020በ3 ምክንያቶች ሊሆን ይችላል። 👤1 ልጂቱ በአሁኑ ሰአት ፍቅረኛ ካልያዘች ና እሱ ለሞራሏ ከተጨነቀ ምክንያቱም ብዙ ሰው ሴቶች ቀናተኛ ናቸው ብሎ ስለሚያስብ 👥2 ልጁ በርግጥም ካሁኗ የሆነ ውጫዊ ነገር ማለትም: ቁንጅና ገንዘብ ብሄር ሀይማኖት ስቦት ነገር ግን ውስጣዊ ፍቅር ከሌለው ና እሷን (ex) የሚወድ ከሆነ በዚህም ከሌላ ጋር እንድቶን ካልፈለገ 👤👥3 ሁሉም ወንድ ጥሩ ሰዉ አደለም እናም ከሁለቶች ጋር መሆን ከፈለገ ሊዋሽ ይችላል 🎓 ትንቱን 2013
Nov 25, 2020