ይሄ question bot ጠቃሚ እንደሆነ እያየን ነው: ነገር ግን በተለይ #relationship #sexual እና #personal ጥያቄዎችን የምትጠይቁ አባሎች ከጥያቄአችሁ ጋር #ፆታና #እድሜ መጥቀሳችሁን ባትረሱ ጥሩ ይመስለኛል ! ምክንያቱም በነዚህ ችግሮች ዙሪያ የሚጠየቁ ጥያቄዎች መልሳቸው እድሜና ፆታን በጣም matter ስለሚያደርገው። adminም ይሄን ቢቆጣጠር እላለሁ። ምን ትላላችሁ ሌሎቻችሁስ??
Nov 24, 2020I mean, it has the option Anonymous for a reason! So I disagree
Nov 25, 2020