የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ዋለ የሚል ዜና በዙ የዜና አውታሮች እያስነበቡ ይገኛሉ። የኔ ጥያቄ ሲጠቀሙበት ሲሉ ምን ለማለት እንደሆነ የገባው ሰው አለ? Please dont tell me that ደፂ ምናምን ይፕፋል እንዳትሉኝ becouse we all know thats not true
Nov 24, 2020Esun eyenefu newko rocket betkkl masonchef yekebedachew 😂
Nov 25, 2020