Anonymous
#personal
ፊቴን በእጄ የመንነካካት ሱስ አለብኝ: ሳጠና ቁጭ ስል በቃ እጄ ፊቴ ላይ ነው ። ለመተው አልቻልኩም አሁንማ ፊቴ ሁላ እየተበላሸ ነው። እንዴት መተው እችላለሁ?
Nov 24, 20204 engagements
ፊቴን በእጄ የመንነካካት ሱስ አለብኝ: ሳጠና ቁጭ ስል በቃ እጄ ፊቴ ላይ ነው ። ለመተው አልቻልኩም አሁንማ ፊቴ ሁላ እየተበላሸ ነው። እንዴት መተው እችላለሁ?
Nov 24, 2020I feel you, be and ejeh esras be lela ejeh skirbito yazena statena betateh awezawzachew, worked for me
Nov 25, 2020እጅህን ቆርጠህ ጣለው
Nov 25, 2020ፊቴ እየተበላሸ ነው ማለት🤔
Nov 25, 2020Atnkiwa
Dec 10, 2020