ፈጣሪ በ1 ጊዜ ሁሉም ቦታ መገኘት ይችላል ፍጡር ግን አይችሉም ስለዚህ ወደ ቅዱሳን ሰዎች በተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ሰዐት ሲጸልዩ ሁሉም ቦታ ተገኝተው እንዴት ይሰማቸዋል
Nov 24, 2020Be tsega weyem we call it meluènet it's Geéz ...
Nov 24, 2020ፈጣሪ በ1 ጊዜ ሁሉም ቦታ መገኘት ይችላል ፍጡር ግን አይችሉም ስለዚህ ወደ ቅዱሳን ሰዎች በተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ሰዐት ሲጸልዩ ሁሉም ቦታ ተገኝተው እንዴት ይሰማቸዋል
Nov 24, 2020Be tsega weyem we call it meluènet it's Geéz ...
Nov 24, 2020Metsahfe henok 9:22 anbbew
Nov 24, 2020Enantes bane btamnu kane belay tadergalachu blol eyesus kristos Hawaryatum besu slamenu yanen hula tamrat besemu adregewal Ena kedus endehinku enantem enan meselu endalew esun slemeselu ke egziabher yetesetachew telek setota nw
Dec 05, 2020leza new wede fetur atetseleyu mibalew le abateh weym lenath endemetseley kuterew!!!stop it dear
Nov 25, 2020እነርሱ ጸሎትን ለመስማት ሁሉም ቦታ መገኘት አይጠበቅባቸውም። በደንብ ግልጽ እንዲሆንልሽ ላስረዳሽ፤ እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ጸጋ ያድላቸዋል። እነርሱ በራሳቸው ብቃት ሳይሆን እርሱ በሰጣቸው ጸጋ ነው ያንን ማድሰግ የሚችሉት። በምሳሌ ላስረዳሽ:- አሁን አንቺ የጠየቅሽውን ጥያቄ ይሄ ሁሉ ሰው ለመረዳት አንቺ ያለሽበት ድረስ አልመጣንም አይደል? እኛም ሀሳባችንን ስንገልጽ አንቺ እኛ እያንዳንዳችን ያለንበት ድረስ መምጣት አላስፈለገሽም አይደል? ቴክኖሎጂ በተባለ በሰው ጥበብ የትም ሆነን የማንንም ሀሳብና ጥያቄ መስማት የቻልን እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ቅዱሳኑ ይህንን ጸጋ መስጠት ይሳነወዋል ማለት ድንቁርና አይመስልሽም? ነው ወይስ የእግዚአብሔር ጸጋ ከቴክኖሎጂ ያንሳል ብለሽ ታስቢያለሽ? መጽሐፍ ቅደስ ላይ እግዚአብሔር ይህንን ጸጋ ለቅዱሳኑ ሲሰጥ ማየት እፈልጋለው ካልሽም መልካም። ሁለተኛ መጽሐፈ ነገስት ምዕራፍ 6ትን አንብቢ፤ ኤልሳዕ እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ ሶርያውያን ቤተመንግሥታቸው ውስጥ ሆነው እስራኤላውያንን ለመውጋት የሚያቅዱትን እቅድ እርሱ እስራኤል ውስጥ ሆኖ ሲያደምጣቸው ታያለሽ። ኧረ እሱማ በሕይወት እያለ ነው ከሞተ በኋላስ ይህንን ይችላል ወይ ብትይ ለእርሱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅዱሳን በአጸደ ነፍስ ሆነው ምድር ላይ የሚደረገውን ሁሉ እንደሚያውቁ ተገልጾ እናገኛለን፤ ለምሳሌ፦ ፨ 1ኛሳሙ 28፥6-መጨረሻው :- ሳሙኤል ከሞት ተነስቶ ሳዖልን ሲያናግር በደንብ አስተውለሽ ተመልከችው (ሞቶ እያለ የተደረጉትን እንኳ በደንብ ያውቃል) ፨ ራዕ 6፥9-11፦ ሰማዕታት በምድር ያሉትን ገዳዮቻችንን ተበቀልልን እያሉ ይለምናሉ (በምድር ገዳዮቻቸውን እግዚአብሔር ገና እንዳልተበቀላቸው በምን አወቁ?) ሌሎችም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች አሉ ግን ጽሁፉ በጣም እንዳይረዝም በዚሁ ላብቃ። አንድ በጣም ማወቅ ያለብን ነገር ግን መሞት ማለት ይበልጥ ብዙ ነገር የሚገልጽልን እንጂ ጭራሽ የሚጨልምብን አለመሆኑን ነው። “ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥12
Nov 25, 2020እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ነው ። ስንፀልይ ፀሎታችን ለነሱ ይደርሳል ቅዱሳን ሁሌ ለኛ ይፀልያሉ ይማልዳሉ ። 2 ልብ ሆኖ ሚፀልይ ሰው ከመሆን አድነን ። አውቃለሁ ከማለት ከመታበይም የሴጣን ነውና ። የሰውም የባለእንጀራችንንም ሀጥያት ከመመልከት ።ሁሉ ያንተ ሁሉ በአንተ ሁሉ ከአንተ ነው ።ተመስገን
Nov 25, 2020Mikiniyatum esun tsega egziaher le enesu silesetachew sile fekedelachew nwa
Nov 24, 2020ጥያቄን በጥያቄ እንዴት ነው ትልልቅ ከዳራሾች ወይም ስታዲዬም አንድ ሰው ንግግሮ ሲያደርግ ሁሉም ሊሰማ የሚችለው? የሰውየው ድምፅ ውስን እስከሆነ ድረስ
Nov 24, 2020Lucy milwen movie kayeshew enesu endesua nachew
Nov 24, 2020🤷♂
Nov 24, 2020Sew benatesh lilesh yechelal yane eshi alsh enatesh amaledech malet new so egzaberen enteyekewalen benesu sem esum yesemanal
Nov 24, 2020ፈጣሪ በሁሉም ቦታ ከሆነ ያለው እንዴት ወደ ሰዎች ለመልዕክት መላዕክትን ይልካል? በቀጥታ ሰዎችን ማናገር ሳችል?
Nov 24, 2020U are praying le fetari eko benesu mkniyat arigo benwsu kalkidan ediyadinish benesu tilemignalesh eji
Nov 24, 2020Omnipresence
Nov 24, 2020Lolz that's tert teret , only God can hear u no tsadik nor melakt
Nov 24, 20206 million jews lijochu sigedelu lash yalew 1 be 1 silemiadamet nw
Nov 24, 2020they can't, only God is omnipresent R.I.P Oriental Orthodox 😂😂
Nov 24, 2020