Anonymous
#other
ቆይ ግን መ/ር ዘመድኩን በቀለ ክህነት አለው እንዴ ካለውስ ቄስ ወይስ ዲያቆን???
Nov 23, 202018 engagements
ቆይ ግን መ/ር ዘመድኩን በቀለ ክህነት አለው እንዴ ካለውስ ቄስ ወይስ ዲያቆን???
Nov 23, 2020ወይ ክህነት ዝም ብሎ አሽቃባጭ ለፍላፊ ነው
Nov 24, 2020U saying that zemede mnamn guy😂😂😂 kihinet fetari eko yayal zim bilo ayisetim and he just use the church for some other stuff like the mahiber did.
Nov 24, 2020Kihnet yelewm gn le ewinet yekome sew nw
Nov 24, 2020የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ለግል ፓለቲካ ጥቅም የሚጠቀም ከረሰስ አህያ ነው። ከመንግሥት በላይ ኦሮሞ እና አማራ እንዲባላ የረገ አውሬ ነው ።
Nov 24, 2020ክህነት የለውም የtheology ዲፕሎማ ምሩቅ ነው
Nov 24, 2020I always support him when he talks the truth but I don't like the way he behaves towards others
Nov 24, 2020አይደለም
Nov 24, 2020ክህነት ይኑረው አይኑረው አላውቅም ግን ለሀይማኖቱ ብዙ አመት ያገለገለ ታታራ ሰው ነው
Nov 24, 2020Diakon new
Nov 24, 2020