Once i heared some mobile shop exchanges an old phone you have for a new and equivalent phone (like for example, if u give them samsung a10, they give you another phone with the same specifications like storage and ram and etc.) Is it true?and if it is true, please send me their address or contact. Thank you😊
Nov 23, 2020ስልክ ስለ መቀየር ማብራሪያ ክብራን ደንበኞቻችን እንደሚታወቀው በተለያዩ መንገዶች ስልክ እንደምንቀይር ማስታወቂያ አስነግረን ነበር ነገር ግን የተለያዩ ጥያቄዎች ስለ መጡ ማብራርያ መስጠት ወደድሁ 👉መቀየር ለፈለጋችሁ ደንበኞቻችን ማሟላት ያሉባችሁ ነገሮች 1. መቀየር የፈለጋችሁት ስልክ ማለትም እጃችሁ ላይ ያለው ስልክ ኦሪጅናል እና ጥሩ ይዞታ ላይ መሆን አለበት እንዲሁም በባለሙያ ይታያል 2. ለመቀየር የናንተ ስልክ ግዴታ እኛ ጋር መጥቶ መታየት አለበት ከዛ ውጭ በ አየር ላይ ግምት አንሠጥም 3. የምትቀይሩት ስልክ በጣም የድሮ ስልክ መሆን የለበትም 4. ለመቀየር ስትመጡ የርስዎን ማንነት የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ አለበዎት እንዲሁም እስካን አድርገን እናስቀራለን አድራሻ። ቦሌ መድሀኒያለም ቤክ ዝቅ ብሎ ሰላም ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ላይ ስማርት ኤሌክትሮኒክስ Join our channel 👇👇👇👇👇👇 @SMARTelectronicsbole Inbox 👇👇👇👇👇 @mede921667933 እናመሰግናለን‼️‼️‼️
Nov 24, 2020