am gril እና ብዙ ጠላት አለኝ አሁን አንዱ እወድሻለው እያለኝ ነው ግን የተዋወቀኝ በ tg ነበር በአካል ሳንገናኝ ገና አፈቅርሻለው ማለት ጀመረ ብዙ ውሸቶችን አግኝቼበታለው ከውሸቶቹ መሀል የመጀመሪያዬ ነሽ ብሎ እንክብካቤው ግን እንደዛ አይመስልምና ማረገው ጠፋኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ወይ በምን ልፈትነው
Nov 22, 2020So tf is this ? Ain't u a girl ?
Nov 23, 2020