Anonymous
#other
ሠላም ኢትዮጵያውያን እኔ አዲስ ነኝ ለዚህ bot, በጣም አሪፍ የሆነ ነገር እንደሆነ ይሰማኛል ብዙ ልምድና ዕውቀት እናገኝበታለን, for those of us who asks a sexual question dont you think it will be more useful to add our age with the Q to get a fitfull answer. Kindly yours
Nov 22, 20205 engagements