Anonymous
#health
Anyone who knows a good psychiatrist or psychologist its urgent please🙇♂️🙇♂️
Nov 22, 20202 engagements
Anyone who knows a good psychiatrist or psychologist its urgent please🙇♂️🙇♂️
Nov 22, 2020ውድ የሐሴት ቤተሰቦች ሰላምና ጤና ባላችሁበት ለሁላችሁም ይድረሳችሁ እያልን ማዕከላችን እውቅና በተረጋገጠላቸው የስነልቦና ባለሙያዎች የማማከርና የተለያዩ የስነልቦና አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካካል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡ • የትዳርና የቤተሰብ ችግሮችን • ውጥረት • ጭንቀት • ድባቴ • ሌሎች ስነልቦናዊ ጫናዎችና • የህይወት ክሀሎትን የሚያሻሽሉ ስልጠናዎችን ለተጨማሪ መረጃ ፡ 0938591131 ወይም በ hasetpsychotherapycenter@gmail.com ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ ደምበል ሲቲ ሴንተር 12ተኛ ፎቅ ያገኙናል፡፡
Nov 23, 2020@casemanagement ezih lay bizu sew ale @tenahabesha ezim lay
Nov 23, 2020