Anonymous
#religion
Ebakachew ye Yitbarek Tamiru Alwedekum milew mezmur yalew lakulig🙏🙏
Nov 21, 20202 engagements
Ebakachew ye Yitbarek Tamiru Alwedekum milew mezmur yalew lakulig🙏🙏
Nov 21, 2020ከራስ ግብግብ ራሴን አርቄ መኖር አልሻም ካለም ታርቄ በጦሩ ግንባር በጦሩ አውድማ በሳት መካከል አይተኛማ ባክህ አድምጠኝ ጸሎቴን ስማ ስታግዘኝ ጸጋ ሲያቆመኝ ቀላል ይሆናል ያቃተኝ ቀላል ይሆናል*2 በፀጋ ሁሉ ይቻላል ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ አንተ ወዳለህበት ወደ አደባባይ የዳዊት አምልኮ የዝማሬው ሽታ ልቤ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ነገረኝ ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል __ . | #ቀላል_ይሆናል | ከዘማሪ ይትባረክ ጋር ልዪ ፕሮግራም 🕑-5:10.min | 💾-6.1MB HQ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት ✳️ @Markengeta ✳️ ✳️ @Markengeta ✳️ New bot ➟ @Markenzema_bot
@vid
Nov 22, 2020