Plss only for orthodox Eshi seweoch besemeam beweled be menfes kidus ahadu( 1 ) amelake amen ...senel 1 amelak nw menamelkew esum egezaber sihone maryam demo ke feturoch Belay ke fetari betache setone teleku keberua ye eyesus enat mehonua nwa ...tesasateku so maryamn tamaledaleche???
Nov 21, 2020የ ድንግል ማርያም አማላጅነት በ ቃና ዘገሊላ የተፈጠረውን አይተን ማወቅ እንችላለን፡ ይህም ፩- ሰርገኞቹ ችግራቸውን ቀጥታ ጌታችን ፊት አላቀረቡትም። ይልቁንስ በእመቤታችን በኩል ምልጃዋን ተጠቅመው ወደ ጌታችን ቀረቡ እንጂ ፪- ጌታችን በበኩሉ ደግሞ የእናቱን ጥያቄ/ምልጃ ተቀብሎ ለሰርገኞቹ የልቦናቸውን መሻት ፈጽሞ ከውርደት አድኗቸዋል። ይህ ደግሞ ሁለት ነገር ይጠቁመናል። አንደኛ የእመቤታችንን አማላጅነት እና ጥያቄ ከንቱ እንዳልሆነ እና የተሳካ ምላሽ እንደሚያስገኝ፣ ሁለተኛ ደግሞ ጌታችን በራሱ ፈራጅ እንደሆነ እና ወደ ሌላ አካል የሚያማልደን አማላጃችን እንዳልሆነ።
Nov 22, 2020