ሰላም እንዴት ናችሁ የኔ ጥያቄ በትዳር ዙሪያ ነውና እኔና ባለቤቴ ተጋብተን አንዲት ሴት ልጅ አለን ከዛን እርሱ በዲቪ አሜሪካ ሄደ ይኸው ከሄደ 13 አመት ሆነው ግን እስካሁን ወይ አልወሰደን ወይ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ አላለን እ/ር ደግሞ ፍቺን ይጠላልና ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። እነጋገር ስለው ላልተወሰነ ግዜ ይዘጋኛል።ምንም መልስ አይሰጠኝም ምን ይሻለኛል???ምን ትመክሩኛላችሁ???
Nov 20, 202013 amet eko betam bezu new esu eza norowen jemerwale eko for sure agebeto yehonale . እ/ር ደግሞ ፍቺን ይጠላል - ketefatachu yekoyachu meselegn awen tedar new yemibalewe ende yehe -
Nov 20, 2020