Sewoch esti nigerugn pls period ley bemithonubet gize betechrstian mehed ayfekedim ende nw weys betemekdes wust bicha nw megnbat emaychalew ???
Nov 20, 2020የሚከለከለው ቤተመቅደስ መግባትና መጠመቅ ነው። ከዛ ውጭ ማንኛውንም ዓይነት መንፈሳዊ ተግባር መፈጸም ይቻላል። መቅደስ መግባትም የተከለከለበት ምክንያት የወር አበባ እርግማን ወይ ደግሞ ርኩሰት ስለሆነ አይደለም። ይልቁንም ያ መቅደስ የክርስቶስ ሥጋ እና ደም የሚፈተትበት ቦታ ስለሆነ እና በዛ ቦታ ላይ ሊፈስስ የሚገባው የክርስቶስ ደም ብቻ በመሆኑ ነው። ወንዶችም ቁስል እያለባቸው እና ደም እየፈሰሳቸው ወደ መቅደስ እንዲቀርቡ አይፈቀድም። እንኳን ደም ጉንፋን ይዞን ንፍጥ የሚፈሰን ከሆነ እንኳ መቅደስ መግባት አይገባም።
Nov 20, 2020