#technology
ስልኬ techno l8 lite ነው የሆነ ጊዜ ስታክ ሲያደርግብኝ backup አሪጌ reset አርጌ ነበር። reset ካደረኩ ቦኋላ backup ያደረኩትን restore ሳደርግ ስልኩ መጀመሪያ እንዴሆነ ስታክ አርጎ እምብ አለኝ። አሁን ጥያቅዬ backup ያደረኩትን ፋይሎች እንዴት ኮምፒውተር ላይ መክፈት እችላለሁ.? Backup ሳደርግ 13GB ነበር ፋይሎቹ 6 ናቸው። እያንዳንዱ ፋይል 2.1 GB size አላቸው። Userdata.backup1 . . .userdata.backup6
Nov 20, 20202 engagements