እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል በአለ ሲመት በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ''ለኔ ያደረገው ሚካኤል ብዙ ነው" የሚለው መዝሙር ካላችሁ ብትልኩልኝ እና ሌላም የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ካሏችሁ ተባበሩኝ
Nov 19, 2020በሚሳኤል ዘመን ሚካኤል። ማለቃችን ነው😭😭
Nov 19, 2020እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል በአለ ሲመት በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ''ለኔ ያደረገው ሚካኤል ብዙ ነው" የሚለው መዝሙር ካላችሁ ብትልኩልኝ እና ሌላም የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት ካሏችሁ ተባበሩኝ
Nov 19, 2020በሚሳኤል ዘመን ሚካኤል። ማለቃችን ነው😭😭
Nov 19, 2020ሚካኤልን በጣም እወደዋለሁ ማታ ቤተክርስቲያን የምትሄዱ ልጆች ንገሩልኝ
Nov 21, 2020Enkuan abro aderesen lemalet new yemetawet 😁
Nov 20, 2020✞ሊረዳኝ መጣ✞ ሊረዳኝ መጣ ኃያል ሚካኤል ይጠብቀኛል ኃያል ቅዱስ ሚካኤል የሙሴ ጠባቂ - - ኃያል ሚካኤል መንገድ የመራኸው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል የኤርትራን ባህር - - ኃያል ሚካኤል ከፍለህ ያሻገርከው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል አዝ= = = = = ክብርህ ከመላእክት - - ኃያል ሚካኤል ከፍ ከፍ ያለ ነው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል ታላቁ አለቃ - - ኃያል ሚካኤል ከቶ እንዳንተ ማነው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል አዝ= = = = = በኃጢአት በረሃ - - ኃያል ሚካኤል መጠለያ ሁነን - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል ጠላት በመንገድ ላይ - - ኃያል ሚካኤል እንዳያስፈራራን - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል መዝሙር ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ "ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" ዳን ፲፥፲፫ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Michael eko kidame new
Nov 19, 2020Ateyayekh des yilal kemr ena enkuan abro aderesen
Nov 19, 2020@YTAudioBot - 05:24, 5.01 MB
Enquan abro adersen Beka yihen le malet nw😁
Nov 19, 2020