ትግራይ ክልል ያለ ሰው በምን መንገድ ማግኘት እንችላለን?
Nov 18, 2020+251115527110 +251943122207 This is a red cross Number that they gave to call if you don't know where your relatives/friends are in tigray region......hopefully they are in a safe place🙏
Nov 19, 2020ትግራይ ክልል ያለ ሰው በምን መንገድ ማግኘት እንችላለን?
Nov 18, 2020+251115527110 +251943122207 This is a red cross Number that they gave to call if you don't know where your relatives/friends are in tigray region......hopefully they are in a safe place🙏
Nov 19, 2020Thank you for a practical answer
Nov 19, 2020በግጭቶች፣ በሌሎች የብጥብጥ ሁኔታዎች / በአደጋዎች ወቅት ሰዎች በቁጥጥር ስር ሊውሉ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ይህ ሁኔታ በቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው ላይ ጭንቀትና አለመረጋጋት ይፈጥራል። ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ወይም የጠፉ ዘመዶቻቸው ምን እንደገጠማቸው የማወቅ #መብት አላቸው። የዓለም ቀይ መስቀል ኮሚቴ የዘመዶቻቸውን ዕጣ ፈንታ እና የት እንደሚገኙ ለማወቅ የሚጥሩ ቤተሰቦችን ይደግፋል፣ ያግዛል። የICRC አገልግሎትን ለማግኘት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የICRC ኢትዮጵያ ልዑክ 0943122207 / 011 552 71 10 ላይ በመደወል ማነጋገር ይቻላል። * የስልክ መስመሮቹ ሊጨናነቁ ስለሚችሉ ደጋግማችሁ ሞክሩ።
Nov 19, 2020ጥቆማ‼️ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ዘመዶቻቹ የጠፉባችሁ(የት እንዳሉ የማታውቋቸውን) ሰዎች ደህንነት ለማወቅ ከላይ በተቀመጠው የቀይ መስቀል ስልክ ደውላችሁ መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ አለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታውቋል።የስልክ መስመሮቹ ከሚደውለው ሰው ብዛት አንፃር ሊጨናነቁ ስለሚችሉ ደጋግመው ይሞክሩ። ስልክ ቁጥሮቹ: +251943122207 +251115527110 ናቸው። Forward በማድረግ ለወዳጅዎ ያጋሩ! @YeneTube @FikerAssefa
Nov 19, 2020Betselot bcha
Nov 19, 2020Betselot bcha Enditerfu tsely after the war tagegnachewaleh
Nov 19, 2020ጦርነቱ ሲያልቅ
Nov 19, 2020Bamenem bakal endatade magadohu farsawal 😭 baka forget ur relatives
Nov 19, 2020