Anonymous
#politics
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚመረጠው በህዝብ ነው።በኢትዮጵያ 547 አባል አለው ፣ ከዛ የመረጥነው ድምፅ ይቆጠራል ለምሳሌ ኢዘማ 10 ሚሊዮን ሰው ቢመርጠው ምን ያህል ሰው ነው ለኢዘማ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሚኖረው ? ወይስ በሌላ መንገድ ነው የሚመረጠው?
Nov 18, 20203 engagements
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚመረጠው በህዝብ ነው።በኢትዮጵያ 547 አባል አለው ፣ ከዛ የመረጥነው ድምፅ ይቆጠራል ለምሳሌ ኢዘማ 10 ሚሊዮን ሰው ቢመርጠው ምን ያህል ሰው ነው ለኢዘማ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሚኖረው ? ወይስ በሌላ መንገድ ነው የሚመረጠው?
Nov 18, 2020In plurality voting system the main point about winning woredas, the 547 HOP seats represents this woredas
Nov 18, 2020Bewereda or bezone mnamn yashenefe new migebaw
Nov 18, 2020Its 100000 people max for 1 seat but it's divided by sectors so around 35 million people vote that would have been 350 seats but cause the sectors have less than 100000 people 547 seats will be given like there are 547 election sectors
Nov 18, 2020