ባለትዳርና የሁለት ልጃችሁ እናት ነኝ የምኖረው አውሮፓ ውስጥ ነው የባለቤቴ ቤተሰባች በጣም አስቸጋሪወች እና ከባለቤቴ ፌት ለኔ ጥሩ እንደ ሆኑ ነው አክት የሚያደርጉ እና ግን በጣም ከምላችሁ በላይ በጣም ተቃራኒወች ናቸው ለባለቤቴ ያለውን ችግር ስነግረው አያምነኝም እነሱ ክብር አላቸው እነሱ ላንች ጥሩ ናቸው ነው እሚለኝ እኔ ግን ብዙ ነገር በአይኔም በጀሮየም እያየሁ ውስጤን እይመመኝ እኖራለሁ ከዛ እራካቸው እርቄ በተቀመጥኩበት ከእለታት አንድ ቀን ትንሽ ወንድሙ ከእንቅልፌ ሳልነሳ በሩን አንኳኳው ከዛም ተነስቸ በሩን ከፈትኩት ገና እንደገባ ጫህብኝ ለምን ነውልጃችን ማታመጫቸው ብሎ አምባረቀብኝ ከዛ ምንም መልስ አልሰጠሁትም እጁን ሰንዝሮ ልጃቸው ፌት ሊመታኝ ሲል በጣም ደነገጥኩ ጭራሽ ልትመታኝ ስል ባለቤቴ እየሰማ እያየ ምንም ስሜት አልሰጠውም እና እስኪ ምንት። ትምከሩኛላችሁ።
Nov 16, 2020He is choosing his family over you....i'm not saying he should choose but u r his family now...he should be able to stand up for u....i mean u r the mother of his kids for christ sake🤦♂.....u need to tell him that he can't be a child forever n that u r his wife n he needs to act like a man.
Nov 17, 2020