Anonymous
#health
Sup guys ምታቁ ከሆነ ጸጉር በየቀኑ እንደሚነቀል የታወቀ ነው ነገር ግን የኔ ጥያቄ ሌላ ከስር ሚተካ ሚያድግ አዲስ ጸጉር አለ የራሳችሁ ላይ ካያችሁ የኔ ላይ ትናንሽ አያለው በብዛት GOOGLE ላይ ሚለው የለም ነው ምታቁ ብትነግሩኝ 🙏🙏 Thank you
Nov 16, 20201 engagements
Sup guys ምታቁ ከሆነ ጸጉር በየቀኑ እንደሚነቀል የታወቀ ነው ነገር ግን የኔ ጥያቄ ሌላ ከስር ሚተካ ሚያድግ አዲስ ጸጉር አለ የራሳችሁ ላይ ካያችሁ የኔ ላይ ትናንሽ አያለው በብዛት GOOGLE ላይ ሚለው የለም ነው ምታቁ ብትነግሩኝ 🙏🙏 Thank you
Nov 16, 2020Ere ale.. I have seen it on myself kefit yalew tsegure adis beklual
Nov 17, 2020