Anonymous
#other
ሰላም ፣ የጭቃ ቤት ቀለም ለመቀባት ፈልጌ ነበር ምንም ሞክሬ አላቅም ፣ ቪዲዮ እያየሁ መቅባት እችላለሁ ? የሞከረ ሰው አለ ? ያያችሁት ቪዲዮ ካለ አሳውቁኝ እባካቹህ።
Nov 16, 20202 engagements
ሰላም ፣ የጭቃ ቤት ቀለም ለመቀባት ፈልጌ ነበር ምንም ሞክሬ አላቅም ፣ ቪዲዮ እያየሁ መቅባት እችላለሁ ? የሞከረ ሰው አለ ? ያያችሁት ቪዲዮ ካለ አሳውቁኝ እባካቹህ።
Nov 16, 2020Ere bzum yeteleye neger yelewn Zm bleh kebaw. Kebche slemak new
Nov 17, 2020አባቴ፣ ህንፃ መሳርያ ሄደህ ብትጠይቅ ነው የሚሻልህ።
Nov 17, 2020