Anonymous
#business
ሰላም ሰዎች የሆነ የfreeelancer ስራ ልሰራ ነበር ። እኔ ገና ተማሪ ነኝ እና ወደ ስራ ለመግባት ደግሞ ተመላሽ የሚሆን 600 ብር መክፈል አለብኝ ። fam የሰጡኝን ብር ጨርሼው ነበር እና ሌላ ደግሜ መጠየቅ ደበረኝ ። እንዴት 600 ብር ማግኘት እንደምችል ወይም የሚያበድረኝ ሰው እንዴት ላገኝ እንደምችል ንገሩኝ
Nov 16, 202019 engagements