Anonymous
#education
ሰላም ★የሳጥናኤል ጎል part 4 ★ዘጓራ ★ፊሳልጎስ ተባበሩኝ በpdf አመሰግናለሁ
Nov 15, 202013 engagements
ሰላም ★የሳጥናኤል ጎል part 4 ★ዘጓራ ★ፊሳልጎስ ተባበሩኝ በpdf አመሰግናለሁ
Nov 15, 2020ሳጥናኤል በኢትዮጵያ የተለየ ጎል የለውም እኮ እሱ በአለም ላይ ሰዎችን ማሳት ነው ጎሉ! ኢትዮጵያን አጉል ለየት አድርጎ ማቅረብ ብዙ አይመችም! በሰይፌ ትገደላላችሁ የተባልን እንጂ ምንም ልዩ ፍጡሮች አይደለም! ለሰይጣን ፍቱን መፍትሄው መፅሃፍ ቅዱስ በሚለው መስመር መጓዝ ነው! እንጂ የሰይጣን ጎል ይሄ ነው ያ ነው ስለተባልን ምናስቆመው ነገር አይደለም! ጎሌ ነው ብሎ የሚነግረን ሲያዘናጋን ነው የሚስጥር ማህበራት እንዲህ አሉ ብለን እንድንዘናጋ እንጂ ሰይጣን ውሸታም ነው! ከእርሱ አንዳች ነገር የለም ስለዚህ የሰይጣን ጎል በኢትዮጵያን ከምታነብ ባይብል አንብብ እስኪ
Nov 16, 2020ዝጎራ ፡ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦ By: Marakiye 🎖 503 rep a few seconds ago
Nov 16, 2020Betam nw mamsgnew
Nov 16, 2020Part 4 ወጣ እንዴ?
Nov 17, 2020አዎ በቅርቡ ወጣ ተብዬ ነበረ ግን ላገኘው አልቻልኩም
Nov 17, 2020