Anonymous
#business
አትክልት ማለትም ሽንኩርት ድንች ቲማቲም ምናምን የሚሸጥበት ሱቅ ለመክፈት አስቤ ነበር እና እነዚህን ግብአቶች በቅናሽና በብዛት የሚያስረክበኝን ሰው ከየት ነው የማገኘው
Nov 14, 20201 engagements
አትክልት ማለትም ሽንኩርት ድንች ቲማቲም ምናምን የሚሸጥበት ሱቅ ለመክፈት አስቤ ነበር እና እነዚህን ግብአቶች በቅናሽና በብዛት የሚያስረክበኝን ሰው ከየት ነው የማገኘው
Nov 14, 2020Atikilit tera
Nov 14, 2020