በ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሰው ከሞተ በሃላ ቀጥታ ወደ ገነት ወይም ሲኦል ነው ነፍሱ ምትሄደው ? እና ፃድድቃን ያማልዳሉ - አብራሩልኝ
Nov 14, 2020eyeweleh be orthodox yamaledalu teblo new yastemarun bible gen endeza aylem mamaled ye christos sera new endi sibal demo melemen mimeslachew bezu alu gen mastarek new so kidusan ke christos memtat befitm neberu enesu mamaled weym mastarek bichelu noro ye eyesus memtat ayasfelegem neber zarem neger eske zelalemum ke hatiatachen miyanetsan be meskel lay yefesesew dem new mekniyatum bible Yale dem sereyet yelem selemil... ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። sew kemesmat bible manbeb ena meteyek yeshalal wedaje...enem orthodox negn gen ehen ewnet sew selalegn alkedewm bible milegnen new maregew...thanks for reading 😊
Nov 14, 2020