ይቅርታ የምጠይቀው ሰው ስለሌለ ነው ከፍቅረኛዬ ጋ sex ካረግን ዛሬ 3ኛ ቀናችን ነው Virgin ነበረች እና ስናረግ ደም ነበር ምናምን ያው ተነጋግረን ነው ሁሉም አለፈ ከዛ ያደረን ቀን በለሊት ከክፍለሀገር ቤተሰብ ደውሎ ግዴታ ነይ አሏት እና ሄደች። እኔን በጣም ያስጨነቀኝ አሁን በ3 ቀን ውስጥ ምናምን ግዴታ መደገም አለበት ካልሆነ ወደፊት በጣም ነው ሚያማት ሚባለው ነገር ነው። ለሷ ነው የጨነቀኝ እሷ ደሞ ምንም አታቅም አሳዘነችኝ እና please ንገሩኝ ወደፊት ሚያማት ከሆነ ግድ ከሆነ እሄዳለሁ ያለችበት ካልሆነም ጠብቃታለሁ ምን ያህል ጊዜ እንደምትቆይ አላወቀችም። ሳይደገም ብትቆይ ምን ትሆንብኛለች በጣም በጣም ነው ምወዳት ምታሳዝነኝ በዚህ እንድትታመም አልፈልግም። ከኔ የተሻለ ምታውቁ ወይ አጋጥሟችሁ ሚያውቅ በተለይ ሴቶች የሷን ህመም ይበልጥ ስለምትረዱት Please help a miskin dude out. I can't sleep or think clearly these days I need help.
Nov 13, 2020This idea was created by university students to fuck the girl 3 times. Its a myth. Nothing will happen to her.
Nov 13, 2020