Anonymous
#politics
#personal #poletics አረ በፈጣሪ አስቸኳይ ነው ምታቁ ካላቹ ተባበሩን ። ማይካድራ አካባቢ እንዴት ነው ሰው መገናኘት ምንችለው በሱዳን ስልክ ይሰራል ተብሎ ነበር ምታቁ ካላቹ እባካቹ ተጨንቄ ነው ምጠይቃቹ ቤተሰብ እዛ አካባቢ ስላለ ነው ጦርነቱ ደሞ ያስፈራል። እባካቹ እርዱን።
Nov 12, 20203 engagements
#personal #poletics አረ በፈጣሪ አስቸኳይ ነው ምታቁ ካላቹ ተባበሩን ። ማይካድራ አካባቢ እንዴት ነው ሰው መገናኘት ምንችለው በሱዳን ስልክ ይሰራል ተብሎ ነበር ምታቁ ካላቹ እባካቹ ተጨንቄ ነው ምጠይቃቹ ቤተሰብ እዛ አካባቢ ስላለ ነው ጦርነቱ ደሞ ያስፈራል። እባካቹ እርዱን።
Nov 12, 2020I kv no idea.....gin ayzok everything will b ok
Nov 13, 2020Ke beteseb tenexlek new ante yet new yalekew ahun?
Nov 13, 2020Everything will be fine
Nov 13, 2020