እኔ ፋብሪካ ውስጥ ነበር ተቀጥሬ የምሰራው እና አንድ ቀን የማላውቀው ኬሚካል እላዬ ላይ ፈሰሰ....እና የማልፈልገው ነገር ሂወቴ ውስጥ ተከሰተ...እሱም ከሰዎች ችሎታ ለየት ያለ ተሰጥኦ ሰጠኝ(ከ ብዙ እርቀት ሰዎች ሲፈሱ ማዳመጥ) ሂወቴም በማልፈልገው ደረጃ ነው የተቀየረው። እባካቹ የምታውቁት አሪፍ Doctor ካለ suggest me🙏
Nov 06, 2019😂😂dr tollosa
Nov 06, 2019